Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wolkite University: Procurement of Food and Beverages
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13d119f2-a2fc-4129-8e28-5e5126ca448a/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዕድሳትና ጥገና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Jul 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05457c72-8100-4cf7-b1d6-2d48db8b6f7a/open Lot Information
የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የገዥና ንብረት አስተዳደር
Ethio Telecom is Inviting Expressions of Interest (EOI) from Qualified Local and International Training Providers to Deliver Professional Training Programs and Certification Examination Services.
ethiotelecom (Jul 01, 2026) EXPRESSION OF INTEREST(EOI)FOR DELIVERING INTERNATIONALLY RECOGNIZED PROFESSIONAL TRAINING PROGRAMS AND CERTIFICATION EXAMINATION SERVICES DOCUMENT RELEASE
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በተለያዩ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማሪያነት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የላብራቶሪ ኬሚካሎች ጊዜያቸው ያለፈባቸውን በከተማችን ከሚገኙ ከተለያዩ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ለማስወገድ የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ በተለያዩ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
The Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids for the Construction of a Concrete Asphalt Open Store, Fence, and Landscaping at the Gofa Main Store.
Addis Zemen (Jul 01, 2026) NATIONAL COMOPETITIVE BIDDING (NCB) Construction of Concrete Asphalt Open Store, Fence and Landscape at Gofa
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ 17 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-09/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ፤ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ፤ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Food and Drug Authority Would Like to Procure Printing and Publishing Services
Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/898e7dc7-56d9-44f8-bf41-4581b6854873/open ”