Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ሶስት አርቲኩሌትድ ትራክተር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለሁለተኛ ዙር የመጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- LP/OT/002/OKSF1&3/2018 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የተለያዩ፣ የጭነት መኪና፣ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት፣ የሞንታርቦ እና የጄኔሬተር ኪራይ አገልግሎት፣ የዲኮር ኪራይ አገልግሎት የህትመት አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001–/2019 ዓ.ም በየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለድርጅት 2 ለመኖሪያ አገልግሎት 6 የሚሆኑ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Aug 15, 2026) የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት መደበኛ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ
Ethiopian Red Cross Society, Jimma Zonal Branch Invites Eligible Contractors Forms Category BC-6/GC-6 and Above Who Have Trade Licenses and Construction Certificates Valid for Year 2018 E.C. and Valid Registration Certificate from Concerned Issuing Body Are Kindly Invited to the Competition
Ethiopian Herald (Aug 23, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society, Jimma Zonal Branch invites local eligible Contractors Forms
የቤቱ ስፋት 61.11 ካሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወርቅነህ በረደድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ
በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የዘይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የህትመት፣ ኤሌክትሮኒከስ እና የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራዎች እንዲሁም የምግብ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ግልጽ የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የዘይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታቂያ ቁጥር A‐03/2019 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2019 በጀት
Dilla University፡ Procurement of Furniture
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d8958afd-c06a-471c-ba1e-291846d999bb/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e0d7ee12-63bc-4ee7-b626-04572459fecb/open Lot Information