Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 17, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው የካፒታል እቃ ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣አትክልትና ፍራፍሬ
ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና
Commercial Bank of Ethiopia Would Like to Invite Interested & Potential Bidders for Different Materials
Reporter (Aug 23, 2026) Invitation to National Competitive Bid Commercial Bank of Ethiopia would like to invite interested & potential
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት
Amref Health Africa, Ethiopia Office Invites Bids from Eligible Bidders for Consultancy Service to Conduct an Integrated Service Mapping, Health-Facility Readiness and Needs Assessment
2merkato.com (Aug 24, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/24/08/2026-022 CONSULTANCY SERVICE TO CONDUCT AN INTEGRATED SERVICE MAPPING, HEALTH-FACILITY READINESS
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ
የንግድ ቤት እና የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Aug 15, 2026) የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ/ሾች እነ ሕፃን ኢየሩሣለም ዘገዬ ሞግዚት ኮ/ር ዘገዬ መኰንን እና ተከሣሽ/ሾች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት
የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች (ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ሰራዎች ኮርፖሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ መንግስተአብ ኢንዱስትሪያል እና ኮሜርሻል ኃ/የተ/የግ/ማ