Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፕላስቲክ ከረጢት ግዥ የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ኢ.ን.ሥ.ኮ ማዕከል ገዥ /ብግጨ 01/2018/19 ኮርፖሬሽኑ የፕላስቲክ ከረጢት ግዥ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ

የቦታ ስፋት 78.59 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት ጣሰው እና የፍ/ባለዕዳ ስመኝ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ጥላ ኤች.አይቪ በደማቸው ያለ ሴቶች ማህበር ከዚህ በፊት ይገለገልባቸው የነበሩ መኪና፤ ሞተር ሳይክል፤ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ኮምቲውተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ ያገለገለ የ3L ሚኒባስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ሥራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ

Oromia Construction Corporation (OCC) is Inviting Eligible Bidders for the Purchase of Different Types of Fittings for the Yabello Town Water Supply Project (Lot-1).

Addis Zemen (Jul 25, 2026) INVITATION FOR BID Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-029/2026. Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to

The Clinton Health Access Initiative (CHAI) Ethiopia, in Partnership with the Ministry of Health and the Korean Organization for International Health (KOFIH), Invites Bids for the Supply and Delivery of ICT Equipment and Cabinet Organizers.

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union Invites Eligible and Qualified Consultancy Firms (Grade 4 and Above) to Submit Bids for the Design of a Coffee Processing Warehouse and its Facilities Located in the Boran Dejen Area of Dire Dawa City Administration.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 13 ራዕይ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መድሀኒቶች እና አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፤ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች እና የጥገና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል