Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ

የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት

የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለወጣት ማዕከሎች የሚውል የተለያዩ የቢሮና የመዝናኛ እቃዎችን ለመግዛት ህጋዊ የሆኑ እና በዘርፉ የተሠማሩ የንግድ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማጫረት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለወጣት ማዕከሎች የሚውል የተለያዩ የቢሮና

Road Safety and Insurance Fund Service፡ Procurement of Music Instrument

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3a73df83-ce33-46db-bf47-9780f3d579f1/open Reference

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን የካምባ ዙ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2018

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የህትመት ውጤቶች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች፣ ግማሽ ሊትር ውሃ እና ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በመደበኛ በጀት ከፋይናንስ ቢሮ እና ከፕላንና ልማት ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ በመደበኛ በጀት ከፋይናንስ ቢሮ እና ከፕላንና ልማት

Godina Qellem Wallaggaa Magaalaa D/ Doolloo Tti Yuniyeeniin Qonaan Bultoota Torban Anfilloo Xaa’óo Tajaajilaan Ala Ta’e Gogee Fi Baqee Tajaajiluu Hin Dandeenye Giddu Galeessa Aanaalee Godina Kessatti Argamu Dorgomisiise Gurguruu Barbaada

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ