Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ
የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue፡ Procurement Of Five Star Hotel Service (የባለ አምስት ኮከብ ሆቴል አገልግሎት ግዥ)
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/948a9674-5ddb-4b0a-bd7c-6290cf217982/open Reference
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአለምገና መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያከናውናቸው መደበኛ የመንገድ ጥገና እና አስቸኳይ ስራዎች የሚያገለግሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መከራየት ይፈልጋሉ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ጨ-42-2018 ድርጅታችን
በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ የተሽከርካሪ የተበላሹ እቃዎች የማሽን ሾፕ ሥራ አገልግሎት ማከነወን የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ አመታት ውል በማሰር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/NCS002/2018 በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎንደር ገጠር ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ
የይዞታው ስፋት 695 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
Institute of Ethiopian Standards፡ Procurement of Curtain and Carpet
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3433c8ac-d59b-4e92-a09e-a894871fa94a/open Reference
Ethiopian Archives and Library Service: Procurement of Uniform Cloth Item
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/38a35b8e-b147-4f9f-8513-dfbb11b9417b/open Reference
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Medicines
Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/976e0d8d-9099-4682-9b38-f5d0a0e5d81a/open Reference