Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police: Procurement of Machinery

Government (Oct 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/589df612-5855-42e6-8314-afca52469e9f/open Lot Information

Ethiopian Federal Police: Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9e082ced-8024-4da2-93c5-3c45a76e7bef/open Lot Information

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Oct 18, 2026) የጨረታ ቁጥር ሕባ/019/19 የጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ ኢማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና

Mercy Corps is Seeking Qualified Suppliers and Service Providers for Two-year Master Agreements for NFIs (Jerrycan, Plastic Bucket, Plastic Basin), Feed Fodder (Afar Region), Body & Laundry Soaps, and Dignity Kits.

Reporter (Oct 18, 2026) Tender Notice. Mercy Corps is a non-religious, non-profit, and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is

የወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር በኢትዮጵያ (YWCA in Ethiopia) በነዳጅ የሚሰራ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 18, 2026) ግልጽ ጨረታየወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር በኢትዮጵያ(YWCA in Ethiopia) የወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር በኢትዮጵያ (YWCA in Ethiopia)

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ታንከር መግዛት እንዲሁም የታንከር ቦታን የመቀየር እና ለአፍሪካ ህንጻ የሴፕቲክ ታንክ ስላብ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Reporter (Oct 18, 2026) ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees PLC የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/11/19 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አፍሪካ ህብረት

የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ. ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ሶስት አመታት የአክሲዮን ማህበሩን በ IFRS የተሰራ ሂሳብ በተፈቀደላቸው የውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society Invites Eligible and Qualified Contractors for Drilling Twelve (12) Shallow Wells in Akobo Gambella Region [Bid Reference No: ERCS/WRKS/0066/26]

Reporter (Oct 18, 2026) Invitation to Bid Bid Reference No: -ERCS/WRKS/0066/26 The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites