Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016
የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም
በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.
Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.
Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር ሞንታርቦዎችን) እንዲሁም የቢሮ መገልገያዎች ኮምፒውተሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ውስን የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አዲስ የቤት ተሽከርካሪዎችን በውስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና የሚያስፈጽም ድርጅት አወዳድሮ ሥራውን ማሰራት ይፈልጋል
ቁጥር፡- ዓኢ/ሀአሰ/009/2016ማስታወቂያ ኩባንያችን ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ በሕግ አገልግሎቱ በኩል በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦችን የአፈጻፀም ሥራን የሚሰራ ፤ የሚከታተል እና
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of NFI-Plastic Products to Enter Into a One-year Framework Agreement
CARE ETHIOPIA INVITATION TO BIDDERS FOR THE SUPPLY OF NFI-PLASTIC PRODUCT Bid Reference No: BID No. 189/2024 1. ABOUT CARE
The Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Types of Stationery Materials
INVITATION to Bid ITB Title: Procurement of Different Types of Stationery Materials. Procurement Reference number: OPPPDA/NCB/FA/G/01/2017 1. The Oromia Public
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Excavator ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የማሽኑ አይነት መለኪያ ሞዴል
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት
በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘርቱ ጨመሳ እና የአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ቶንጃ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ የሆነው በአ/ም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አስታጥቄ ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አገኝሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል