Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Aug 22, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2082211c-4d5b-4a17-8223-9efacd15307a/open Invitation to Bid Procurement of Furniture Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0126-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Furniture
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ስለሚፈልግ ከዚህ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ የሚገኙትን መኪናዎች የጋራዥ ጥገና አልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለማስጠገን ይፈልጋል
Dire Gazetta (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/002/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት 1 ታብሌት ሎት 2 ቪዲዮ
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ታብሌት፣ ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሸከርካሪ አዲስ
የወሳሳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ንብረት የሆነ ቴምሳ መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ የመጫን አቅሙ 27 ሰዉ የሆነ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ለሚገኙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጊዜ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር በ2018 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድሮ
የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የካራማራ የመ/ደ/ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል አቅርቦቶች በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/ብማ/362/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ለመኖሪያ እና ለደርጅት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልፈታ በድሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዶ/ር ሻወል ኃይለ መካከል ስላለው