Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ
የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሀራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተቁ የተበዳሪዉ ስም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service: Procurement of Program Medicines
Government (Jul 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a395fc6e-3be3-49d5-b917-4983d14b7e54/open Invitation to
የ2 ሚክሰሮች (ሲሚንቶ መቀላቀያ) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃላ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሶከም ኮንስትራክሽን መካከል ስላለው የፍርድ
አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አድቮኬትስ ኢትዮጵያ የ2018 ዓ.ም በጀት መዝጊያ አመታዊ ኦዲት እንዲደረግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ
Wolaita Sodo University: Procurement of Building Construction
Government (Jul 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0fa66ed6-d8c3-4b8c-b000-4bf570e8cd83/open Invitation to
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ የውጭ ኦዲት አገልግሎት
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ ለደረስጌ ጤና ኬላ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በአዘዞ ክ/ከተማ
ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር የ2018 በጀት ዓመት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) ማስታወቂያ ደብረ ቁስቋም የበጎ አድራጎት ማኅበር በበጎ አድራጎት ስራ ላይ የተሰማራ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት
የቦታ ስፋት 408 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መላኩ ብርሃኔ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬወይኒ ብርሃኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሮቤል ገ/ሊባኖስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አበባ ገሰሰ መካከል ስላለው የፍርድ