Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል  የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ከሸበቶ አስከ ደል ቀበሌ ያለውን የ 17.7 ኪ/ሜ የቆረጣና ድልደላ ስራ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ የጥገና ስራ በግልጽ ጨረታ አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሼ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግሼ ወረዳ መንገድ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የአዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪ የጽህፈትና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። የተጫራቾች መመሪያ፣ በዘርፉ

የህብረት በልጅነት ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ እድሳት፣ ህትመት፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ የጥገና፣ ህክምና፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና የደንብ ልብስ ስፌት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት

የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ስቴፋኒ ክሌር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT 05 የጥገና ዕቃዎች 2017 በጀት ዓመት Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የሲኖትራክ መኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ገቢያነሽ አፈወርቅ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተስፋዬ ጉተማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለተለያዩ መንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ምሣሪያዎች የቁርጥ ዋጋ ኪራይ ግዥ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለተለያዩ መንገድ ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተዘጋጀ የደንብ ልብስ፣ የስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction Material/፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎች ባለ 150 Cc እና በታች ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል