Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል

የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ G+3 ቤት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሀርብ የእርሻ ልማት ስራ ለጥበቃና ለስቶር የሚሆን ጠጠር እና አሸዋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57dc3904-1d61-4bb3-bc9a-98e52e293a4a/open Lot Information

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለሀርብ የእርሻ ልማት ስራ ለጥበቃና ለስቶር የሚሆን የተለያዩ የእንጨት አይነቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/191583bd-a8c2-47a3-b003-baea48386340/open Lot Information

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል የኮምፕሬሰር ማሽን መለዋወጫ/Controller (Display Board) እና የሃላክስ መኪና ኬሪቦይ ከነቤል ላይነር በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባ/መብት ፡– ቀንዲል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በፍ/ባ/ዕዳ ፡– እስራኤል የማነብርሃን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክርን

Mana Murtii Waliigala Oromiyaa Meeshaalee Ijaarsaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Beeksisa Caalbaasii Meeshaalee ijaarsaa Dhaabbatni Aydikoon itti gaafatamummaan isaa murtaa’e ijaarsa Kolleejjii Pooliteekinika Guddina hawaasaa

The West Wollegga Zone Water and Energy Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for Construction Works for Water Supply Project

Addis Zemen (Mar 24, 2026) NOTICE INVITATION FOR BIDPROCUREMENT REFERENCENUMBER:WWZWEO/NCB/221/0201/00/410 1.The national regional state of Oromia has allocated budget towards

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 19, 2026) Caalbaasii M/A/Mirgaa Dhaabbata Maayikiroo Dhaabbata Maayikiroo Faayinaansii Makliit fi M/A/Idaa Obbo Tolosaa Ashannaafii jidduu falmii

የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለዞኑ ሴክቴር መ/ቤት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ፋርኒቸሮች፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ አልባሳት፣ የቤት እቃ፣ እስፔርፓርት እና ልዩ ልዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 24, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የህንፃ መሳሪያ፣