Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የታሸገ 1/2 ሊትር ውሃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው
ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ላበደረው ብድር አከፋፈል ዋስትና እንዲሆነው በኦሮሚያ ባንክ በመያዣነት በያዘው አክሲዮን ብድሩ ባለመከፈሉ ዋጋቸው 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች
Continue Reading ቀርሺ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ. 159 አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ስፔር ፓርት፣ ጌጣ ጌጥ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ እቃዎች እና ቁርጥራጭ ብረታብረት በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት HYUNDAI እና TOYOTA COROLLA ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በመመሪያ ቁጥር 6/2011 አንቀጽ 3 መሰረት አስመጪ አቶ ዮናስ ፈለቀ ጥበቡ ላልከፈሉት ቀሪ ቀረጥና ታክስ ዕዳ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ