Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዘላለም ያዴሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሚስጥር ዘገዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/97907 12/08//2010 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/192190 በ07/11/2015 ዓ/ም
የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ንብረትነቱ የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል የሆነው በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ግንድ እንጨቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ጨረታውን ለመወዳደር
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2017/001 የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት ዕቃዎች፤የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ እና የሰራተኞች የስራ ላይ አካላዊ የደህንነት መጠበቂያ(መከላከያ ቁሳቁሶች) በአገር ውስጥ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ