Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የፕላስቲክ ባልዲ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፕላስቲክ ባልዲ (plastic bucket/container) ግዥ ዝርዝር Item No Description unit quantity Location 1.
Ethiopian Airlines Group is Inviting Bids from Eligible Ethiopian Manufacturers for the Supply of Leather Belts for the Aviation Security Main Department (NISS) Personnel.
Ethiopian Herald (Aug 18, 2026) Invitation to Bid for the supply of Aviation Security main department (NISS) personnel leather belt
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽሕፈት፣ የጽዳት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የክህሎት ትምህርትና፣ ሥልጠና ኮሌጅ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የሌቃ ዱለቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሌቃ ዱለቻ
Waajjirii Maallaqaa Bul/M/Yaaballoo Bittaa Meeshaalee Tajaajilaa Waajjiraalee Mootummaa Oolan Garaa Garaa Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 17, 2026) Beeksisa Caalbaasii Waajjirii Maallaqaa Bul/M/Yaaballoo bittaa meeshaalee tajaajilaa waajjiraalee mootummaa oolan kan akka: 1. uffata
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር ሳይክል ባለ 125 Cc፣ የኤሌክትሪክ ሞተር ቢስክሌት ተጠባባቂ ባትሪ ያለው እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዲስከበሪ ሞተር
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ አይቬኮና ሲኖ ትራክ ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች የመጫን አቅም ክብደት 400 (አራት መቶ) ኩንታል የሆኑትን ባሉበት ሁኔታ ተጫራቾች አይተዋቸው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ፣ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ አይቬኮና ሲኖ ትራክ ከባድ የደረቅ ጭነት
ግሬስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወሰነ መሰረታዊ ኅብረት ሥራ ማኅበር የ2017/2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን እና የፋይናስ ሰነዶቹን በሕጋዊ እና በውጪ የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት /External Audit Firm/ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የኦዲት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የድርጅቱ ስም፡ ግሬስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወሰነ መሰረታዊ ኅብረት ሥራ ማኅበር
The Ethiopian Insurance Corporation (EIC), in Collaboration with the Association of Ethiopian Architects (AEA), Invites Licensed Category I Consulting Architects (CA) and Consulting Architects & Engineers (CAE) Who Are Members of AEA to Submit an Expression of Interest (EOI) for the Architectural Design of a 2B+G+10 Mixed Commercial Building Project Located in Kirkos Subcity, Addis Ababa.
Ethiopian Herald (Aug 18, 2026) CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI). FOR ARCHITECTURAL DESIGN COMPETITION Ethiopian Insurance Corporation. EIC. In
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ወ–01–01–/2019 የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት1.