Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

BONGA UNIVERSITY: Procurement of Office Equipment

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c9830b4-840c-40d7-b5c5-12903f58c12a/open Lot Information

Dire Dawa University: Procurement of Electronics Equipment

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d58dd92c-96cc-4747-85a6-0962b387f4d3/open Lot Information

Kirkos Sub City Administration: Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Aug 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a26e4246-a14e-4a02-8eaf-a0a171e7cfe0/open  Invitation to

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም በመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ አሮጌ እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዉል በመያዝ ማሰራት እና መግዛት እንዲሁም ሎት አምስትን ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዮኒሴፍ በጀት ድጋፍ ለአካል ጉዳተኛ ህፃናት የሚውል ዊልቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በዮኒሴፍ በጀት ድጋፍ  ለአካል

በምዕራብ ጎጃም ዞን በፍ/ሠላም ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኘው የጃቢ ህብረት ሥራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃ.የተወሰነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 7.8kw(30kwh) የኤሌክትሪክ ሃይልን በሶላር ሃይል ለመተካት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሶላር እና የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአገዉ ግምጃ ቤት ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሶላር እና

የደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት በእንጀኔ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት አንድ ብሎክ ባለ 4 ክፍል የተጀመረውን መማሪያ ክፍል ግንባታ ለማስጨረስ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of RDF Medicines

Government (Aug 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a93a1ac6-0b88-4ff0-aabe-d7fda3835eef/open Lot Information