Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+ 4 የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/018/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሓራጅአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልጽ ሃራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter(Feb 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ መድሃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች (Drugs, Supply & Medical Equipment); የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እንዲሁም የተለያዩ የህትመት መሳሪያዎች (Card Room and HMIS, Printing Materials= Folders, X-ray, U{s Paper, Service Card, Lob, Request, MPl Card and MPI Box …..Etc, የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ሌሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 የአመያ ሆስፒታል የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብሶችን፣ መድሃኒት እና የህክምና

Engineering Corporation of Oromia Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid to Supply the Truck-mounted Crane with a Minimum of 10 Ton Lifting Capacity and Telescoping Boom

PLAN INTERNATIONAL INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE CONSTRUCTION OF ONE BLOCK OF FOUR CLASSROOMS FOR PRIMARY SCHOOLS CONSTRUCTION, ONE BLOCK CLASSROOM REHABILITATION BID- FULL OUTSOURCE

PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OF ONE BLOCK OF FOUR CLASSROOMS FOR PRIMARY SCHOOLS CONSTRUCTION, ONE BLOCK CLASSROOM REHABILITATION

ብርሃን ባንክ አማ ተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፤ 1147/2011

ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር፤ ለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ ከተማ ውስጥ ጥሩነሽ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኝ ህንፃ ላይ ያሉትን መጋዘኖች ማከራየት ይፈልጋል

ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበርየመጋዘን ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቅያ ኩባንያችን ስካይ ስታንዳርድ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር፤ ለገጣፎ ለገዳዲ ክፍለ

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 003/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-NC-0008-2017-PUR Object of Procurement: የመስተግዶ አገልግሎት ግዥ Description: የመስተግዶ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት ለከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድና ቀላል መኪና ባትሪዎችና አክሰሰሪዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች የዕቃ ገቢ ማድረጊያ ሰነዶች፣ የግዥ መጠየቂያ ሰነዶች፣ የጥሬ ገንዘብ ክፍያ ሰነዶች፣ የwith Holding Tax ክፍያ ሰነዶችና የውጭ ደንበኞች ግዥ መጠየቂያ ሰነዶች/ ግዥ በዘርፉ ብቃት ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ/ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርቡ ማይክሮ ፋደናንስ ተቋም አ.ማ ከባሰአዳዎቹ ሳደ ስሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተዘሰከቱትን ንብረቶች በሸዋጅ ቁጥር