Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፣ 006 ፣ 007 ፣ 008 ፣ 009/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ / ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው
የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና 02/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qumbii Bara 2019 Keessa Waajjiraalee Isa Jala Jiraniif Kan Oolu Meeshaalee Adda Addaa Meeshaale Isteshinarii Adda Addaa, Uffataalee Seeraa, Meeshaalee Dhaabbii Adda Addaa, Meeshaalee Barruu, Meeshaalee Elektironiksii, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Motor-saaykilaa Fi Goommaawwan Koonkolaataa Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Addis Zemen (Aug 02, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Qumbii bara 2019 keessa waajjiraalee isa
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/
ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/15/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ መገልገያና ለጥገና አገልግሎት
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2019
የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች (የተለያዩ መኪናዎችን) በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
Oromia Water and Energy Bureau Interested Eligible Bidders : Web Water Supply Route: Civil Works Construction with Installation of Pipe and Fittings, Supply of Pipe and Fittings and Supply and Installation of Electromechanical Equipment for Web Water Supply Route from WER_1447 (Dembala Imu) to End of Web Route of Galchet-Sarite Water Supply Project in Borena Zone
Ethiopian Herald (Aug 02, 2026) Invitation for Bids (IFB) IFB Number: ET-OWEB-RPFF-0001-CW-RFB Employer: Oromia Water and Energy Bureau Project: Borena
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Stationeries
Ethiopian Herald (Aug 02, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-034/2026) Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ