Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት
ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Jul 28, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው
የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ መለዋወጫ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ
የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተለያዩ የሥራ አልባሳት፣ የድርጅቱ ዓርማ የሚታተምበት መለዮና ከረባት እና የተለያዩ ጫማዎች (የሥራና የሴፍቲ ጫማዎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሥራ ትጥቆች በግልፅ ጨረታ
የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት መሳርያ፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይከል፣ የጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1 የጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር ቤት አገልገሎት የሚውል የጽህፈት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት
የቦታው ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑጅማ አባስ እና በፍ/ባለዕዳ ህፃን ዲቦራ ቡልቲ ለሙ ሞግዚት እና
ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ለመጠጥ የሚውል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማሰራት ስራ የተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) 300 ሜትር ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅንና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የህትመት አገልግሎት፣ የመኪና ቅባቶች፣ የመኪና እቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ እና የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– PSSSA/AAR/01/2019 የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ