Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት

ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jul 28, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በአጋርነት የሚሰራ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የካናል ግንባታ ስራ፣ የተለያዩ የድጋፍ ግንቦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃታ ከተማ መሪ ማዘጋጃ

Tikuret LeGumuz Hizeb Limate Mahiber (TGHLM) Invites Eligible Auditors to Audit the Organization’s Book Accounts for the Years 2023-2025.

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) Invitation to Bid Tikuret leGumuz Hizeb Limate Mahiber (TGHLM) is a CSO’s Registered by the

Ministry of Education: Procurement of Mattress & Pillow

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/69fe5cba-7dba-41d8-a5d9-f50078ad1fbd/open

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Bids for the Procurement of 12,933 20ft Containers and 1,566 40ft HC Containers.

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02426 Ethiopian Shipping and Logistics would like to Invite

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባጃጆች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ

ቤታኒ ኪድስ የ2025 እ.ኤ.አ በጀት አመት ሒሳብ ለማሰራት እና ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቤታኒ ኪድስ የ2025 እ.ኤ.አ በጀት አመት ሒሳብ ለማሰራት እና ኦዲት ለማስደረግ

The Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resources – Food System Resilience Program (FSRP) Invites Bids for the Procurement of Tractors, Disc Plows, Disc Harrows (Lot-01) and Threshers (Lot-02) for Demonstration in Tahtay Koraro and Ofla Woredas.

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ባዘጋጀው የካፌና ሬስቶራንት የአገልግሎት መስጫ ህንጻ 843 ለተማሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በኪራይ ህንጻ ለማከራየት በካፌና ሬስቶራንት ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በማወዳደር ለሦስት አመት ማከራየት ይፈልጋል