Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም የንብረቱ አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው
የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 03, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቀጥር 04/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በጋዜጣው ቅጽ 31 ቁጥር 2738 በክፍል
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የቀለምና የአካፋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13b0883e-7184-4f78-9171-0680010d830b/open Lot Information
የተሐድሶና የልማት ድርጅት (Rehabilitation and Development Organization) እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የተሐድሶና የልማት ድርጅት (Rehabilitation and Development Organization) (HaDO) መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ አደይ አበባ ስታዲየም የሚካሄደው 1ኛው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሚቲንግ የሩጫ ውድድር የሚሆን ዘመናዊ የሆነ ውድድሩን የሚመጥን ዌብሳይት እና ሎጐ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 27/2018 ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ አደይ አበባ ስታዲየም
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_29/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል
Reporter (Mar 19, 2026) እርማት የኦሮሚያ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ወ/ሮ ፋሲካ ታከለ ኢዶሳ የወሰዱትን ብድር በውሉ መሠረት ባለመክፈላቸው
አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር . አሌአ 002/26 ድርጅታችን አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw Pet Coke Imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውዕል Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሶስተኛ ግዜ የወጣ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና Wifi Access Point (router) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 012/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃ