Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Correction on INVITATION FOR RE-BID (IFB) It is known that Alle woreda agriculture and land office advertised invitation for re-bid (IFB) with IFB No:- Alle/KfW-SLM-IV/NCB/WMAAL/570/2026

The Alle Woreda Agriculture and Land Office Would Like to Issue a Notice of Correction.

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት ኪራይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መሥሪያ ቤቶች የሆኑ ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ ጄነሬተሮችን እና ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (ኮ/መ/ቁ/113218) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ (ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 53.94 ካ/ሜ) የሆነ የቤት ቁጥር 407 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች (መኖሪያ ቤቶች እና አይሱዙ ተሽከርካሪ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/አቃቂ 106816) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 522 ካ/ሜ የሆነ ይዞታ ድርሻ (የእስኬች B) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቅድመ አንደኛ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/93166) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በሰበታ (አዲሱ ፉሪ ክ/ከተማ ቀበሌ 02) የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ በሊዝ የሚተዳደር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/102803) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 25 በአዲሱ ወረዳ 13 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 694.88 ካ/ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

The South West Ethiopia People Region (SWEPR) Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Road Construction Licenses or General Contractor (GC) Status for the Construction of the Gara Medium Span Bridge (16m) in Uffit Kebele, Goba Woreda, Kaffa Zone.

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን