Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎ ጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 60/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Office Equipment
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6247d90a-1823-4332-886b-dda91d1beda5/open Lot Information
Ethiopia Media Authority: Procurement of Stationery Materials
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/faaea033-8392-4443-aac3-d0afc8e00f64/open Lot Information
Ethiopian Coffee and Tea Authority: Procurement of Spare Parts
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0b877899-529b-49e2-af66-38d6db06a4d3/open Lot Information
WaterAid Ethiopia Invites Sealed Bids from Interested Individuals, Companies, Institutions, and Organisations for the Purchase of Used Automobiles, Information Technology (IT) Equipment and Office Furniture Through a Competitive Bidding Process.
Reporter (Aug 12, 2026) INVITATION TO BID (ITB): Automobile, Information Technology (IT) Equipment and Office Furniture Bid Reference No.: WAE/DISP/2026/00019
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 4 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንዶምንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ
ሠንጋተራ አንድነት ትሬዲንግ አ.ማ. ለሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ አመታት ማለትም 2019፣ 2020 እና 2021 የበጀት አመታት የሂሳብ መዛግብቱንና የፋይናንስ መግለጫዎቹን መርምሮ ሪፖርት የሚያቀርብለት ብቁ የውጪ ኦዲት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (Invitation for External Audit Service) ድርጅታችን ሠንጋተራ አንድነት ትሬዲንግ አ.ማ.
University of Gondar LOT-021 Construction Materials /የአናፂ ዕቃዎች /
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/29c14d79-1997-4309-a2a8-9180d7251f57/open
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ስፋቱ 240 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) ፀደይ ባንክ አማ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት የሀራጅ ጨረቃ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ ማረልኝ ባለው የሰጠው ብድር