Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደንበኞች በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የወሰዱትን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገቡት ውል መሠረት የኪያይ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት Various Electromechanical Materials, Equipment & Consumables በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ Various Electromechanical

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የመኪና እቃ መለዋወጫዎች፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የእንጨት ውጤቶች ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ጄኔሬተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በጅማ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ላሉ ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግሉ የጥራት ደረጃቸው በኢትዮጵያ ደረጃ መዳቢዎች የተረጋገጠ የምስከር ወረቀት ያላቸው በቅርብ ዓመታት ውስጥ የተመረቱ ዕቃዎችን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የሁለት እግር የሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Industrial Parks Development Corporation Invites Eligible Bidders for the Hydrological Study of the Assosa and Bishoftu Industrial Parks

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTERESTFOR CONSULTANCY SERVICE OF ASSOSA AND BISHOFTU INDUSTRIAL PARK’S HYDROLOGICAL STUDY(NATIONAL COMPETITIVE BIDDING) Assignment Title: Hydrological

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት አመት

በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ኮምቦልቻ ለተለያዩ ተቋማት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች፣ ጫማ፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የትራክተር ማረሻ፣ የግማሽ ዓመት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የሞተር ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ቃ/ወ/ግ/ጨ/002/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግን አስ

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ሰራዊት የሚውሉ ምግብ እና የምግብ ግብአቶች አንደኛ ደረጃ ነጭ ጤፍ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቴሌቪዥን እና ተያየዥ ኤለክትሮኒክሶች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of Supply of Vehicle Batteries

Invitation To BidFor National Competitive Bid (NCB)Bid No. NCB/GOV/AAWSA/G014/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invite interested bidders to

Waajirri Mallaqaa Aanaa Guchii Bara Hojii 2017’tti Tajaajila Waajjiraalee Mootummaatiif Kan Ooluu Meeshaawwaan Armaan Gadii Dorgomsiisee Bituu Barbaada:- Meeshaalee Barreefamaa Biiroo Keessa, Uffaata Seera, Meeshaa Dhumaataa, Elekitroonksii Fi Fernicherii/Dhaabbataa/