Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ

የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts

Government (Oct 12, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f39193c5-aa8a-44ce-8d49-b938acb929be/open Lot Information Procurement Reference

Ministry of Justice፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/225b2ad1-99ca-404b-9b2c-79004f321ea4/open Lot Information

Ministry of Labor and Skills: Procurement of Construction Materials

Government (Oct 12, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9da3b222-b9a0-42e8-b9a6-c8f7be633df7/open Lot Information Procurement Reference

Jhpiego, an International Nonprofit Health Organization, is Soliciting Company Profiles from Qualified Local Vendors to Update and Maintain its Vendor Database for the 2026/2027 Fiscal Year.

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሰጠው ብድር በአግባቡ ባለመመለሱ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

HELVETAS Swiss Intercooperation is Seeking Competent Bidders for Water Schemes Maintenance Work for the ARCS (Lot 1) and ARCS Plus (Lot 2) Projects at the Sekota Office.

Reporter (Oct 11, 2026) Invitation to Bid For Water Schemes Maintenance work HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign organization

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ሐግ ተሽጨ/ 02/ 2019 ሐግቤስ

UNECA is Seeking a Qualified Service Provider to Deliver Professional English and French Captioning, Transcription, Translation, and Subtitling Services for Both Live Events (meetings, Webinars, Conferences) and Pre-recorded Media.

አርቲክራፍት ኢንዱስትሪስ (Articraft Industries) ለነጋዴ ገዢዎች፣ ለንግድ ተቋማት እና ለድርጅቶች የሚሆን የአኩሪያተር ዘይት (Crude Soybean Oil) እና የተጣራ የአኩሪያተር ዘይት (Refined Soybean Oil) ለሽያጭ ማቅረብ ይፈልጋል

Fortune (Oct 11, 2026) ጉዳዩ  የጅምላ crude የአኩሪያተር ዘይት (Bulk CRUDE SOYBEAN OIL) እና የጅምላ የተጣራ የአኩሪያተር ዘይት (Bulk REFINED SOYBEAN OIL) ሽያጭ ይመለከታል፡፡ አርቲክራፍት ኢንዱስትሪስ (Articraft Industries) ለነጋዴ ገዢዎች፣