Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የደረቅ ጭነት አይሱዚ ተሽከርካሪ፣ የደረቅ ጭነት ሃይሉክስ ዲፎርዲ ፒክ አፕ ሚኒ ጋቢና ተሽከርካሪ፤ አውቶሞቢል (ያሪስ ቪትዝ) ተሽከርካሪ፣ የድርብ ተግባር (ሚኒባስ) ተሽከርካሪ፣ የንግድ አውቶሞቢል፣ የደረቅ ጭነት የንግድ ተሽከርካሪ፣ ሃይቤድ የደረቅ ጭነት ዋናው ተሽከርከሪና ተሳቢው፣ የደረቅ ጭነት ሙትሽቡሽ ፒክ አፕ ተሸከርካሪ፣ አውቶሞቢል (ሬንጅ ሎቮር ሃይብሪድ) ተሽከርካሪ፤ የቤት ተሸከርካሪ (ቶዮታ ኮሮላ)፣ አውቶሞቢል (ኒሳን ዳትሰን) ተሽከርካሪ፣ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮሜዳ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በግዥ ቁጥር 001/2017 የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ መድሃኒትና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሽሮሜዳ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር በግዥ ቁጥር 001/2017 የፅዳት

የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description

የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ መሬት ቢሮ ለመስሪያ ቤቱ የመኪና ጎማዎች ከህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ 2 የሬስቶራንት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ

Invitation to Bid ሎት-3. ካምፓስ 2 የሬስቶራንት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 1188.64 ካሬ) Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0021-2017-BIDProcurement Category:

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የንግድ ቤት በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን