Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረዳው አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ግዥ ሎት አንድ የግንባታ ማቴሪያል
በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ
በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ(ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) መኪና ሽያጭ ) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AGFCU01/2017 ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን
በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን፣ የመመገቢያ ወንበርና ጠረጴዛ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ በመፈጸም ለመመገብ እና ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የሚዛን አማን ስፖርት አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 961 ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር
አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የስፌት የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የስፌት የአገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0034-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የባነር ህትመት እና የኬሚካል እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 ዓ.ም የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የደንብ ልብስ፣ ሎት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OSE 003/2017 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእህል ዘሮች አጨዳና ማጓጓዝ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Lot 21:- Procurement of Stationery Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ