Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 10, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተቁ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል

የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Medical Equipment and Supplies(Cobas E-411 Machine )

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/30b21993-b62f-4638-b61d-7afe6151f3b6/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of Transportation and Logistics Service/ለአይን ህክምና ማሰልጠኛ ማዕከል የሚወል የመኪና አክሰሰሪ ግዥ

Government (Jul 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be82a084-ba97-448b-981e-7c08b46049ab/open Lot Information

The Commercial Bank of Ethiopia is Inviting National Competitive Bids for the Supply of Laundry Equipment, Specifically One High-speed Washing Machine, One Dryer, and One Heavy-duty Iron Table.

Reporter (Jul 12, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ፍርድ ባለመብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ

Enhanced Rural Self Help Association (ERSHA), Under the STRONGER HER Project, Invites Qualified Suppliers to Submit Sealed Price Quotations for the Procurement of 6 Threshers (3 for Teff and 3 for Faba Bean).

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ቴክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት (Technical and Financial External Audit Services) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቴክኒካል እና ፋይናሻል የዉጭ ኦዲት አገልግሎት (Technical and Financial External

ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ

CARE Ethiopia Invites Eligible Contractors of Category GC/BC/ Grade 5 and Above to Provide Full Construction Services, Including Material and Labor, for the Repair and Restoration of the Diagnostic Block at Dowhan Primary Hospital in Irob Woreda, Tigray Region.

ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች