Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ምንታምር አዝመራው ጠበቃ ደምስ ሹመቴ እና አፈ/ተከሳሽ ስለሞን አስራት መካከል ስላለው የአፈጻጻም ክስ ክርክር ጉዳይ በቡሬ ከተማ አስተዳድር 02 ቀበሌ
የቡሬ ወረዳ ፍ/ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Industry: `Procurement of Memory Card 128 GB
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8c4e892b-f681-4c3f-9f0c-33d9550feff1/open Lot Information
Addis Ababa University፡ Procurement of Laboratory Materials
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8377c21b-438a-43a8-b7bc-45d7ec46d0e2/open Lot Information
University of Gondar: Procurement of Research Materials for Postgraduate Research 1
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/de2947f3-37d6-4991-b3d4-fd8f67231455/open Lot Information
Public Servants’ Social Security Administration (PSSSA) Now Invites Wax-sealed Bids from Eligible Bidders for Skylight Roof Works at Wastna Commercial Center, Piassa, Addis Ababa
Addis Zemen (Apr 16, 2026) INVITATION TO BID The Federal Democratic Republic of Ethiopia 1. Public Servants’ Social Security Administration
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ገብረመድህን አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ ሙላቱ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ሀ/ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችን ማለትም 1. የተዘጋጁ የደንብ
ቢፍቱ ሪዞርት (Biftu Resort) በሱሉልታ ከተማ ለሚገኘው የሪዞርት ማስፋፊያ ሥራ አዲስ ለሚከፈቱ ካፌ፣ ባር፣ ሬስቶራንት እና ጂም (Gym) የሚሆኑ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችን እና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 16, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቢፍቱ ሪዞርት (Biftu Resort) በሱሉልታ ከተማ ለሚገኘው የሪዞርት ማስፋፊያ ሥራ አዲስ ለሚከፈቱ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ህይወት አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አበባ መረሳ መካከል ስላለው የፍርድ
ኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ እጅጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ