Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለአንድ አመት የሚቆይ ለህክምና የሚሆን ኦክስጅን የሚያቀርብለትን ድርጅቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለአንድ አመት የሚቆይ ለህክምና የሚሆን ኦክስጅን የሚያቀርብለትን ድርጅቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ
የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ ከተማው ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር መነ አብቹ/002/2018 የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በክፍለ
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሠራተኞች ማህብራዊ ጉዳይ ቢሮ ለግንባታ ሥራ የተገዙ የተለያዩ የግንባታ ግብአቶች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የተለያዩ የግንባታ መሣሪያ ሽያጭ ጨረታ በኦሮሚያ ሠራተኛና ማህበራዎ ጉዳይ ቢሮና በኢይድኮን የግንባታ ሥራ ተቋራጭ መካከል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪ መለዋወጫን በሃራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 12/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ ጤና ጣቢያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥርአ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 013/2018 አ.ም. አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ
Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Construction & Workshop Materials for a Green Energy Incubation Center
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f745e5b3-f901-4213-96ce-00f5f460a134/open
Ethiopian News Agency፡ Procurement of External Hard Disk
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7585c869-4919-4aad-b2aa-7802f7b66eb5/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs፡ Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/08858f91-33ce-43f3-bc7d-7945f243eefe/open Lot Information