Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም ለተለያዩ መስሪያ ቤቶች የመኪና ኪራይ እና ለሸገር ከተማ ልማት የማሽነሪዎች ኪራይ ላይ በሸገር ከተማ ውስጥ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም
በምዕራብ ሸዋ ዞን ሮቢ በርጋ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ ፀረ አርም እና የዋግ መድሃኒት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለምርት ግብዓት የማይውል የአፈር ማዳበሪያ እና አገልግሎት መስጠት የሚችሉ
Addis Ababa University: Procurement of Printing Items (የህትመት ግብዓት ግዢ)
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74d52221-9eb4-4f71-b807-1d26f84dac8b/open Reference
የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት
የአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ
Ethiopian Federal Police:LOT :-13 //የተለያዩ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ 2018 በጀት ዓመት
Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/35337901-86cd-4d0e-a091-b5184526a8af/open Reference
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የግንባታ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0e1616c7-007b-4e46-a063-73277e2ae7a2/open Invitation to
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን የአነስተኛ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/df0c7af3-3226-4cef-828f-d78ae327d084/open Invitation to
ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የማራዶል ፓፓያ ዘር ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Nov 24, 2025) የማራዶል ፓፓያ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የማራዶል ፓፓያ ዘር ጨረታ