Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Revenue: Procurement of Football Cloth

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c08f7c61-6d6d-42a1-a435-25e09eda26c0/open Reference

Ministry of Revenue: Procurement of Car Decor Materials

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/df6a7c0c-5194-43e3-a2ba-957f7b5fb07d/open Reference

Ministry of Defense: Procurement of Clothing & Shoes (COMMU B4)

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/553a7e69-78ce-47be-ab36-64bdc0e62f4c/open Reference

Ministry of Health፡ Procurement of Sewing Service for Male and Female (የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ የወንድ እና የሴት በገበር)

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4313eeaf-2ded-4e1e-ac47-bc2a8a8ad778/open Reference

Livestock Development Institute: Replacement of SKIOLD Flex Mix Control System with Siemens S7-300 PLC Automation System Service

Government(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Please click on this Link

Ethiopian Police University: Lot 44: – Vehicle Maintenance Tools

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/771dde0b-91ca-47ca-b337-3b209708fe57/open Reference

የፈረስ ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ እድሳትና ጥገና ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፈረስ ቤት

የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመንገድ ጥገና ሥራ ለማሰራት የተለያዩ የማሽን ኪራይ እና G+1 ባለ 10 የመማሪያ ክፍል ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት

በሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የደቡብ አቸፈር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኮምፒውተርና የፎቶ ኮፒ ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል