Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታ ስፋት 75.34 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እሸቱ ጥላሁን እና የፍ/ባለዕዳ አለምጸሀይ
የቦታው ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ባፈና በትሩ እና የፍ/ባለዕዳ ሄራኒ
Hawassa University፡ Procurement of Cobblestone Road Construction
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/86e36042-e238-4f6c-9620-13cca5852254/open Reference
Policy Study Institute: Procurement of Food Items
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/99f1bf31-7796-447e-8e68-cb9cb457ceae/open Reference
የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የማሰልጠኛ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ እቃዎች
የማክሰኝት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብስ መግዛት እንዲሁም ከሀምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም በጀት አመት ድረስ ያለውን ሂሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ውስጥ የማክሰኝት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች
Ethiopian Water Technology Institute: Procurement Employee’s of Uniform
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d1c2e75-fa75-4a3b-bea7-1d83802fbc24/open Reference
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዉ ጋር ዉል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Nov 24, 2025) ግልጽ የጨረታ ማሰታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር