Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ ካቦ እና ገመድ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር Gada/NCB/07/2018 ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጭነት ማሰሪያ

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰለሞን ረታ እና የፍ/ባለዕዳ

አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን እስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት

በጉምሩከ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና የቢሮ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሀድሶ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች

ኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply and Installation of Asset Tag Plate Name at Dire-Dawa-Dewalle & Modjo-Hawassa Expressway ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ