Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና በዝግ ጨረታ
የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 ፋ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት አግልግሎት የሚውል እቃዎች እና አገልግሎት በግዥ መለያ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት Kyocera Tasklfa 4004i/5004i/6004i/7004i/ Toner ብዛት 100 ግዥ እና የሃይሩፍ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፦ በጨረታ አንድ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ልዩ ልዩ ግብአቶች ማለትም Yellow Balacron 70x100cm
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሣሪያዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ 6ኛና 8ኛ ክፍል ፈተና አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እና የ147A የፕሪንተር ቀለም እና የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በጀት የአብክመ ትምህርት ቢሮ የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ 6ኛና
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ማሰራት ከዚህ በታች የተገለፀውን የዶዘር ኪራይ
The Sidama Industrial Parks Development Corporation Invites Bids for the Construction of Packaged Works at the Morocho RTC Project, Including an Elevated Water Tank, Supply & Installation of Pipelines, and a Submersible Pump.
Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Re-Invitation of Bid for Construction of Packaged Works at Morocho RTC Project The Sidama Industrial Parks
የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት