Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ
የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ፣ የደንብ ልብስ ስፌት እጅ ዋጋ፣ የጭነት አገልግሎት፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና፣ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ እና የህትመት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል
የመንግስት ሠራተኞት ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና ለመስክ ጽህፈት ቤቶች የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣
የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8+ቲ ህንፃ የሊፍት እና ጄኔረተር እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእዣ ዕድሮች ህብረት ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ላስገነባው የቢ+ጂ+8+ቲ ህንፃ የሊፍት እና ጄኔረተር እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኤሌክትሪካል እና መካኒካል ወ/ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኤሌክትሪካል እና መካኒካል ወ/ሾፕ የሚውሉ ግብዓቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዱራሜ ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን የቀለብ እህል፣ ማጣፈጫ እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Awash Custom Commission Branch Office: Procurement of Toyota Hilux D4D Carryboy Full Box /Awash Customs/
Awash Custom Commission Branch Office: Procurement of Toyota Hilux D4D Carryboy Full Box /Awash Customs/
Borana University: Procurement of Sanitary Materials
Borana University: Procurement of Sanitary Materials
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sport Materials
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Sport Materials
Kegna Beverages S.C. Invites Eligible and Reputable Companies to Bid for the Goods and Services
Kegna Beverages S.C. invites eligible and reputable companies to bid for the goods and services