Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be5d4523-799a-4553-affa-f2275a6bae0a/open Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0474-2018-PUR Object of Procurement: procurement of mobile

Hawassa University: Procurement of Mobile Phone/Techno Spark 40

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Injibara University፡ Procurement of Agricultural Items

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f1928dab-8f59-42fb-9a15-25d35874279b/open Reference

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች መሸጥና ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግፅጽ ጨረታ ማስታጠቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2018 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 007/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 02/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስተር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ዋልታ ኮር ለ2018 በጀት ዓመት

መሊቅ ስልጤ ኃላፊነቱ የተወሰነ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአፈር ማዳበሪያ ምጥንና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ የደንብ ልብሶችንና ጨርቆችን ለማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር፤ HU/CMHS/NCB/YedenebLibs/04/04/2018 BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በአሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል

የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ፍሬህይወት ጥሩነህ እና በአፈ/ተከሳሽ ሟች ኤልሳቤጥ ጥሩነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር