Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገለ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OAC, AMF/MS/01/2018 በኦሮሚያ ግብርና

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ የተለያዩ ያገለግሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ግ/ጨ/04/2018 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2018 በጀት ዓመት በሦስት ወረዳዎች በዞኑ ካፒታል በጀት የሚገነባውን፣ ሌሎች የሚገዙ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራዎች፣ የሾሮር መስኖ ማስፋፊያ ግንባታ ሥራዎች፣ ጥልቅ ጉድጓድ ውሃ ቁፋሮ ፕሮጀክት ስራዎችን ለማሰራት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን ለመግዛት እና የሰው ሠራሽ ደን ዛፍን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ውስጥ የረጲ ጃፓን የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ፡ ደረጃ አንድ 12 ሰው መጫን የሚችል ሚኒባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/47b85c56-6f45-41e6-b495-c1491900d157/open Reference

Adama Science and Technology University፡ Procurement of Building Renovation Service

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bb60d424-5e73-4c37-aceb-b15d803c2033/open Reference

ደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያ፣ አሌክትሪክ እቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Media Council (EMC) is Seeking a Qualified Consulting Firm to Develop a Fact-Checking Training Manual. This is Part of the EMC’s Broader Effort to Promote Professionalism, Self-regulation, and Capacity Building Within the Opening Ethiopian Media Sector.

2merkato.com(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! Ethiopian Media Council Expression of

የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች በሚሠሩት ፈረቃ የቁርስ፣ የምሣ እና የእራት የምግብ አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር BTSC/NCB/Serv/08/2018/ የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለድርጅቱ ሠራተኞች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWNP-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ ለማስገንባታ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025)   የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም በቂርቆስ ክ/ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Good & Services

Addis Zemen(Nov 18, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል