Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ 1)     ለሚሸጡ ንብረቶች ውድድር ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ መመሪያ የስደተኞችና

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጉለሌ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ፌሮ ብረቶች፣ ሚስማሮች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ የኮንክሪት ሚክሰር እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብቶች እነ ጋሹ ማለደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የሺ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/162903 05/2/2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ በጅቡቲ የባህር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1500 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ  አፈ/ከሳሽ አቶ ዳንኤል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ ስፒር ፓርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት

የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ለመኖሪያ እና ድርጅት አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን 1ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለምግብነት የሚውሉ ንፁህ በቆሎ ብዛቱ 17,160.80 የሆነ፣ ያልተበጠረ ጤፍ እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ እንዲሁም አዲስ የዘር ማሸጊያ ክረጢት ለማሳተም፤ ጥራቱን ጠብቆ ሊያጭድና ሊወቃ የሚችል የኮምባይን ሀርቨስተር ለመከራየት እና ከወረዳዎች የተመረተዉን ዘር በአራቱም ጣቢያዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመከራየት ይፈልጋል

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች

የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ ግንባታ እንዲሰራ ይፈልጋል

Be’kur(Oct 20, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለግብርና ጽ/ቤት በክልሉ ምክር ቤት ጸድቆ ቤቴን በራሴ እገነባለሁ በሚል መርህ የገበሬ ማሰልጠኛ ተቋም በአርሶ አደር ሀብት በማሰባሰብ ይገንባ ተብሎ በተሰጠን አቅጣጫ መሰረት በጃንጓ ቀበሌ የጠበቀ የገበሬ ማሰልጠኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Security Service

Government(Oct 23, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c4842cb3-ddb5-48f4-b3d5-b48d1cb69608/open Invitation to

Federal Tax Appeal Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Government(Oct 23, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d878c436-b75f-43a4-961f-d6670cbe8741/open Invitation to