Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ ሐራጅ/028/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (አፓርትመንት) በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b83f39ed-6fc9-44c9-a425-40de9d892460/open Reference Number: MoH-NCB-G-0022-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Ministry of Health፡ Procurement of Desktop Computer

Addis Zemen (Apr 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3ጤና ጣቢያ ማስያዝ የሚገባቸው የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ ይመልከቱ ሎት 1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና እቃዎች ግዥ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 3 ጤና ጣቢያ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል

1 2 3 596

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ ለሚያስገነባው አዲስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የንድፍ፣ ግዥ፣ ግንባታ እና ፋይናንስ ፕሮጀክት (Design, Procurement, Construction and Financing) እና ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና የግንባታ ስራ ተቋራጮችን (GC/BC/RC-1) ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics Invites Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Terminal Shower Truck (water Spray) Services from the Mekelle Port and Terminal for a One-year Agreement

Addis Zemen(Oct 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID TENDER NO

Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Engine Oil

Government(Oct 16, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/73e9b4a7-7e72-46d6-b868-79feb9ca8be2/open  Invitation for

አኽዋት አልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጥቅምት 07 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሁለት ቦክስ ፋይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Water Heater and Shower Head ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/BM/152/2025

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የምርጥ አቅርቦት ዘርፍ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ላይ የሚገኘውን የተለያየ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን በ2018 ዓ/ም የተለያዩ መጠን ያላቸው HDPE መገጣጠሚያ፣ DC1 መገጣጠሚያ፣ C1 መገጣጠሚያ፣ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ

The Agricultural Transformation Institute Would Like to Notify the Extension of the Closing and Opening Date

Ethiopian Herald(Oct 16, 2025)   Amendment  It has to be recalled that an advertisement was published in The Ethiopian Herald

ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሸከሪካሪ (ሞተር) ግዥ እና ጀነሬተር ከኤትኤስ ጋር (Generator with ATS) ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም