Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Re-Invitation of Bid for Construction of Packaged Works at Morocho RTC Project The Sidama Industrial Parks Development Corporation allocated sufficient budget towards the cost of the

The Sidama Industrial Parks Development Corporation Invites Bids for the Construction of Packaged Works at the Morocho RTC Project, Including an Elevated Water Tank, Supply & Installation of Pipelines, and a Submersible Pump.

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መወዳደር ይቻላል:: 1)

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 28, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 014/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 29, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት፦ የሺ ሹሚ እና በፍ ባለዕዳ እነ ታደሰ ተመስገን (2ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.132334 በቀን 1/2/2017 ዓ.ም በዋለው

የቦታ ስፋት 500 ካ/ሜ የሆነ የቤት ሽያጭ ሐራጅ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመተማ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒየን አድራሻ ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንደ ውሃ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 02 ስልክ ቁጥር 09 06 42 42 30 የሚመጣውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ወርሃዊ ኮታ 1,562 ኩንታል ስኳር ውስጥ የኢትዮጵያ ስኳር እንዱስትሪ ጉሩፕ እንደሚመድብልን የኩንታሉ መጠን ከተለያዪ የስኳር ፋብሪካዎች ማለትም መትሃራ ስኳር ፋብሪካ፣ ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ፣ አዲስ አበባ ስኳር መጋዘን ላይ ለማምጣት እንዲሁም አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ ቡሬ እና ጎንደር የምግብ ዘይት፣ ፊኖ ዱቄት፣ የእንሰሳት መድሃኒትና ፀረ አረም እና የተለያዪ ሸቀጣሸቀጦችን ለማስመጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በምዕራብ ጎንደር ዞን ከገንዳ ውሃ ከተማ ድረስ ማስመጣት ይፈልጋል

የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተሽከርካሪ ጥገና እና የደረቅ ጭነት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ መምሪያዎችና

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መ/ታ ለአለም

በአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አገልግሎት የሚሰጡ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ ኮምፒዩተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የህትመት ውጤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ ለቢሮ ጥገና የሚውሉ እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድር መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ፍ/ቤት

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Experienced and Competent Bidders with Sound Technical Capabilities Fulfilling the Bidders Pre- Qualification Criteria (PQC) for Conducting Customer Satisfaction Survey/study

Addis Zemen(Dec 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Invitation to BidProcurement reference number: Bid No.11/2018 1) The

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  መጀመሪያ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/አ ዲ/ብማ-003/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የደምቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የሆስፒታሉ የውስጥ ለውስጥ ግንባታ እድሳትና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች በሀራጅ ጨረታ ሽጦ ማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ሀራጅ ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር