Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፡ ፍኖተ ሰላምና ቡሬ

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእንስሳት መኖ ለማቀነባበር የሚሆን እህልና ጥራጥሬ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች እና ለድለባ አገልግሎት የሚሆን ቁም ከብቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b243d192-f102-4541-b7a8-64ee16cbe17b/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪዎች ጎማና

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተሽከርካሪዎች ጎማና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስሙ ለተገለፃ ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90

ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችና ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 1ኛ ዙር የ 2017 ዓ.ም በጀት አመት ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2016 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ልዩ ልዩ ዓመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ እና ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017ዓም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡–

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን እንደኛ ዙር ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 001/2017 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን

Lege Tafo Lege Dadi Town Administration Office of Finance for the Admin, Sectors, Needs to Purchase Stationary Materials, Electronics, Office Furniture, Sanitary Equipment, Uniforms, Tyre & Vehicle Spare Parts, Sporting Materials & Technic & Vocational Education Materials

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002-

የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ