Reporter(Feb 18, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስሙ ለተገለፃ ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገለጸውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ (ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፤ ቦታ እና ሰዓት

ክልል

ክ/ከተማ

ወረዳ

የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

መኖሪያ ቤት

 

ወረገኑ

 

አዲስ

አበባ

 

ቦሌ

 

03

 

4/18/11/77/9854/00

 

297 ካ.ሜ

 

44,915,816.17

 

መጋቢት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘዉ የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያስበት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለውጡ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ መጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳ

ተጫራቾች እንዲያውቁት

  1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አስርተውና ይዘው ሀራጁ በሚካሄድበትና ንብረቱ በሚገኘበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቅያና የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።
  2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  3. ቤቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር 09-20-50-69-76 ወይም 09-17-36-68-42 በመደወል መረጃ ማግኘትና መጎብኘት ይችላሉ።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
  5. የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ህግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎች ካሉ ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዞር ይሆናል።
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ