Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6e6b9a4-3c47-43e0-9491-41613c443af5/open Lot Information

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ የቧንቧ መለዋመጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 18/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተለያየ መንገድ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 11, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ae4b8912-1a2c-4fac-a7ac-9e993d10d948/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Spare Part

Addis Zemen(Dec 11, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ብርቄ መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቃዱ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315266 በ30/8/2017

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች ማሠልጠኛና የህግ ምርምር ኢንስቲትዩት በ2018 የበጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ   በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ባለሙያዎች

Ethiopian Water Technology Institute: Procurement Employee’s of Uniform

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1d1c2e75-fa75-4a3b-bea7-1d83802fbc24/open Reference

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ ዋና መምሪያ የጓንጓ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳድር ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዉ ጋር ዉል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ጽዳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2

Immigration and Citizenship Service: LOT 31 Procurement of Split Type Air Conditioner

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/450d27f3-fc62-4812-ae85-c7877e96c778/open Reference

የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የቧንቧ መገጣጠሚያና ቧንቧ ቆጣሪ እቃዎችን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)    በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደጎሎ ከተማ መጠጥ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም

ስፋቱ 125 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ ብርሀኔ

የተለያዩ ንብረቶች ፋይበር ኦፕቲክስ (Fiber Optics) ኬብል፣ የኮንስትራክሽን፣ ፍሪጅ፣ ጄኔሬተር፣ ኮንቲነሮች፣ የኃይል አስተላላፊ የኤልክትሪክ ሽቦዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኒያና አገልግሎትና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር እና

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 24, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች