Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 13, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05_2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሻይ፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Nov 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d3d992c1-419c-40d0-8fb1-061147d09340/open Reference Number: LDI-NCB-NC-0048-2018-BID-Open Lot Reference: 12345 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Livestock Development Institute: Procurement Of Supply & Implementation of Network Equipment, Wired, & Wireless Network, Server & Fiber Infrastructure (Turnkey Project) (የአውታረ መረብ መሳሪያዎች አቅርቦት እና ትግበራ፣ ገመድ አልባ አውታረ መረብ፣ አገልጋይ እና ፋይበር መሠረተ ልማት Turnkey ፕሮጀክት Re-Bid
Government(Nov 13, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cfd26a82-c9d3-4acc-9fd7-61048d277195/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: ሎት171ለአንድነት ፓርክ የግንባታ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ሎት 01– ጥራቱን የጠበቀ ለፖሊስ የሚያስፈልገው ሙሉ የደንብ ልብስ፣ ጫማ
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ ጫማ እና አልባሳት እና ለምልምል አባሎች የሥልጠና ቱታ፣ የስፖርት ሙሉ ትጥቅ፣ ሙሉ የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Procurement of Lenevo Laptop Hard Disk
Government (Apr 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c26ce09b-d7a1-41e0-85ba-4b7e5fd25ac0/open Lot Information
The Southern Ethiopia Regional State, Gamo Zone, Arba Minch Zuria Woreda Finance and Planning Development Office Invites Contractors for the Construction of Drinking Water Projects in Dega Ocholo, Dega Shara, and Ganta Bonke Kebeles.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) Tender Notice The Southern Ethiopia Regional State, Gamo Zone, Arba Minch Zuria Woreda Finance and
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ኤሌክትሪክ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 010-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ የትራንስፖርት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት የተረከበውን ንብረቶች በልዩ ድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስንዱ ደገፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ንጋቱ አፍራስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Menorah Trustees Community Service Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for the Statutory Audit of Their Accounts for the Fiscal Year Ending December 31, 2025.
Addis Zemen (Apr 27, 2026) INVITATION TO BID EXTERNAL AUDIT SERVICES Menorah Trustees Community Service invites eligible and certified Audit
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር