Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 12, 2025)   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤኬ/አጠ/2ኛ ደ/ት 01/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በጋራ የምንገለገልበት የመንግስት ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በመደበኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Dec 12, 2025)   Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/69737a55-1ac2-4dd1-a4bd-857ebd243d8e/open Reference Number: CCFT-NCB-G-0003-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: CCFT/06/2018 Procurement Information Procurement Type:

FDRE Center for Constitution and Federalism Training: Procurement of Ict Materials & Fixed Assets

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፓርት ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን በውክልና የሰጣቸውንና ቃሊቲ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

West Addis Ababa Region Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders by this National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement For Construction of Black Lion Substation to Different Banks Cable Duct Civil Works

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bid BID No.

በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከጥር 30/2018 እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ለ6(ስድስት) ተከታታይ ወራት የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች የተለያዩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት በተገለፀው ፓኬጅ መሰረት ለመጸዳጃ ቤት፣ ሻወር ቤት፣ የአጥር አና ጥበቃ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው፣ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት አመት በከተማዋ ውስጥ ለሚሰራው የውስጥ ለውስጥ መሰረተ ልማት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመከራየት ወይም ለማሰራት ይፈልጋል

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የጨረታ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ማረሚያ ህዳር 15 ቀን 2018

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን ሰማያዊ እስከሪብቶ፣ ቁርጥራጭ ጨርቅ (Rag)፣ የእጅ ጓንት፣ የሹራብ ጓንት፣ ጥንድ እና የፕላስቲክ ጓንት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/18 ድርጅታችን ለሥራ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Kibbaa Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Marsaa 2ffaa Raawwiin himataa