Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) ግዥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ(Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/009/2018 እናት ባንክ
እናት ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ መሰረት ለሽያጭ የቀረቡ የፋብሪካ ማሽነሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 32/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በፍ/ቤት ትዕዛዝ በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን(ዱከም) የሚገኝ የፋብሪካ ማሽነሪዎችና ዕቃዎችን ማለትም Used Fully Electric Socks Knitter Machine Used Computerized Knitter Fully Computerized Socks Knitting Machine) Used 3-Phase Electronic Voltage Stabilizer (voltage Regulator): Used Screw Compressor and Used Refrigeration Compressed Air Drier ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያየ መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVESTIMENTI GIRUUPPII ADAAMAAADAMA INVESTMENT GROUPአዳማ ኢንቨስትመንት
Oromia Bureau of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Execution and Completion of Warehouse Construction
Ethiopian Herald(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids Name of Project: Construction of warehouse
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders to Participate in an Open National Competitive Two-Stage Bid for the Provision of Catering and Canteen Services
Ethiopian Herald(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Proposal: National Competitive Two-Stage Bid Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR)
Somali Regional State-Pastoralist Development Bureau Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Bidders for the Procurement of Veterinary Drug and Equipment’s
Ethiopian Herald(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID, NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity:
Ethiopian Trading Businesses Corporation Has Allocated Funds to Be Used for Supply of Various Vehicles & Electric Bike
Ethiopian Herald(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Invitation for Bids (IFB) Tender No. ET-ETBC/NCB-02/2025 1. Ethiopian Trading Businesses Corporation has allocated
The International Rescue Committee Now Invites Sealed Bids from All Eligible Bidders that Are Qualified, Technically Competent and Have Valid License for Current Ethiopian FY 2018/2025 for Supply and Installation of Solar Water Pumping Systems
Capital(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID The International Rescue Committee hereinafter referred to
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/ የግል ማህበር የተለያዩ ፕሪንተሮች እና አክሰስ ፖይንት (Printers, Scanners, Patch Cord and Wireless Access Points) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/12/2018 የድርጅታችን
የብቸና ጌታ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1.አድራሻ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ኢትዮ ቴሌኮም ለድርጅቱ አገልግሎት የማይሰጡ አዳዲስ እና ከአገልግሎት የተመለሱ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር SC/L/WRM/002/2018