Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026)  የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሰናይ ዘሪሁን እና ዩፍ ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ እና ኮንስትራክሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Right To Play Ethiopia Invites Eligible Printing Companies to Submit Sealed Bids for the Printing, Binding, and Supply of Storybooks for Grades 1-4 in Afan Oromo and Amharic, as Well as English Supplementary Material Guides.

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር፣ እስክሪብቶና ዩኒፎርም (የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በተለያዩ ሎቶች ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መ/አጠ/2ኛ/ት/ቤት /01/18 በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን

የይዞታው ስፋት 62.30 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ታቦር ዳዎ እና በፍ/ባለዕዳ ቸርነት ታቦር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ስፋቱ 400 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር አበበ እና በፍ/ባለዕዳ አስናቀች መንገሻ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ስፋቱ 58.7 ካ/ሜ የሆነ 40/60 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/03-36636 የፍ/ስፈ/መ/ቁ/45339 የፍ/ባለመብት ዶ/ር ዘላለም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አምሳለ ደምሴ መካከል ስላለው

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል