Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 30, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የብቸና ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከሐምሌ 1/2012 እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም የ6 ዓመት ኦዲት ማስደረግና ያገለገሉ ዕቃዎችን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ 6ኛና 8ኛ ክፍል ፈተና አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እና የ147A የፕሪንተር ቀለም እና የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በጀት የአብክመ ትምህርት ቢሮ የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald(Dec 30, 2025) Re-Invitation of Bid for Construction of Packaged Works at Morocho RTC Project The Sidama Industrial Parks Development Corporation allocated sufficient budget towards the cost of the

The Sidama Industrial Parks Development Corporation Invites Bids for the Construction of Packaged Works at the Morocho RTC Project, Including an Elevated Water Tank, Supply & Installation of Pipelines, and a Submersible Pump.

Addis Zemen(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው መስፈርት መወዳደር ይቻላል:: 1)

የአርባምንጭ አካል ጉዳተኞች ተሃድሶ ማዕከል ያገለገለ መኪና በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡ /ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች የተለያዩ ሞዴል ያላቸውን ጎማዎች

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ BMC MSF/LP/07/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለፋብሪካችን የእርሻ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጥገና

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 20, 2026) ማስተካከያ ዳሸን ባንክ አ.ማ. ፣ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-16 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ፍላጎትን ላይ መሰረት ያደረገ የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) የሚያቀርብ ታማኝ አጋር ይፈልጋል፤ በመሆኑም የድርጅት ታክሲ አገልግሎት (corporate Taxi) አቅራቢዎችን ለይቶ ለመቅጠር ይህን መግለጫ አውጥቷል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል

Reporter (May 20, 2026) እርማት ሚያዝያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥር 2713 በገጽ 23 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በወጣዉ የጨረታ ማስታወቂያ

The Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA)invites Eligible Submersible Water Pump Suppliers to Participate in the Bid Competition of Supplies and Installation of Submersible 7.5 and 9.2K Water Pump

የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የጥገና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/06/2026 የመተሃራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን ለክረምት ለፋብሪካችን ጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎች

በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WMAK-BMA‐2018-002 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የኮምቦልቻ ወረዳ የገንዘብ

የሜታ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች እና ኢኒስታሌሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/M/A/META-2018-003 የሜታ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018