Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅርተ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ ሃምሳ አለቃ አቦነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/96994

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ እመቤት ጁፋራ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጁፋራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.151270 በቀን 18/3/2007 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 12-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017

Wonji Shoa Sugar Factory Requires Purchasing the 200 HP Crawler Bul Dozer, Herbicide for Complex Weed Control & Herbicide for Broad Leaf Weed Control(2-4-D), S/parts for Tyre & Inner Tube, S/parts for All KAT Tractors Model:1804 & Complete Gearbox

The Ethiopian Roads Administration (ERA), Duly Representing the FDRE Hereby Invites All Interested Legal Firms for the Construction of the Gimba – Tenta – Tenta Junction Road Project (Km 0+000- Km 80+211)

የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድሀኒት፣ ሰፕላይ፣ ሪኤጀንት እና ህክምና መሳሪያ እና የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት ሥራ፣ የፅህፈት መሳሪያ(stationery)፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የውሃ መስመር መጠገኛ እቃዎች የቧንቧ መለዋወጫ እቃ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቢሾፍቱ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ግዥዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የመድሀኒት፣ ሰፕላይ፤ ሪኤጀንት እና

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር ማስተካከል የወጣ እርማት

ማረሚያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የአገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 ላይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ

በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሻይ፣ ቡና፣ ውሃ ቆሎ እና ሌሎች መስተንግዶዎች፣ የግንባታ ጥሬ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች (Furniture) እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. የመኖሪያ፣ የንግድ፣ የድርጅት ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ

E.F.D.R Defense Army Foundation Wants to Sell the 3-star Hotel Building in Mekele City

Second Tender notice E.F.D.R Defense Army Foundation wants to sell the 3-star hotel building in Mekele City, Hadnet sub-town, Keble

የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የትምህርት መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ጥገና እና ግንባታና ጥገና ስራ ለመግዛት ይፈልጋል